Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የመኖሪያ ቤት በ 300,000 ብር 50/50 የባንክ ብድር አማራጭ አንድ ቤት ለገዛ አንድ በነፃ Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 фев 2024
  • የመኖሪያ ቤት በ 300,000 ብር 50/50 የባንክ ብድር አማራጭ አንድ ቤት ለገዛ አንድ በነፃ Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review /
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Комментарии • 11

  • @temesghengoita5542
    @temesghengoita5542 5 месяцев назад +2

    ይቺ ደግሞ ደህና ሰው ነበረች ኣሁን መዋሸች ጀመረች። እሱ በ600,000 የሚሸጥ ቤት ኣለ ይላል: እሷ ቤት በ300,000 ብላ አርእስት ትጽፋለች።
    ውሸት አይጠቅምም።

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 2 месяца назад

    It is not about the Downpayment? The problem here is how long it will take for someone to pay the rest of the payment. It is too short. It means if you pay the Downpayment and you can’t afford to pay the rest they will just take your money and sale the house to someone

  • @asteraster2386
    @asteraster2386 5 месяцев назад +1

    እኔ አልገባኝም የተሰራ ነዉ ወይስ ቦታዉን ብቻ ነዉ 🤔

  • @fekadeselassiezenebe8422
    @fekadeselassiezenebe8422 5 месяцев назад +1

    እንዴት ነው የማገኝቹህ

  • @ethel7303
    @ethel7303 5 месяцев назад

    ውይ ይሄ ዱኤምሲ አሰ😊ለቸንኮ

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 2 месяца назад

    የአከፋፈሉ ነገር ዝርፊያ ነው!! ለምን ሰው መክፈል ካልቻለ ብሩን ይወስዳሉ ማለት ነው. ለዚህ ደግሞ የመንግስት ሀላፊነት ነው. ይህ ቀልድ ነው. አንድ ወጥ የሆነ አከፋፈል ለሁሉም ህዝብ ያስፈልጋል!! ስርአት ያዙ!!

  • @kassabirhanu6577
    @kassabirhanu6577 5 месяцев назад

    አንድ በነፃ ከመስጠት ዋጋ ቀን ሶ መሽጥ እይሻልም?

  • @user-it8di7pw3o
    @user-it8di7pw3o 5 месяцев назад

    ልክ እደውጭ ሀገር ቤት ነው

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 5 месяцев назад

    ለ 2 ቤድ ሩም 10%እከፍላለው የቀረውን መንግስት ጋር ብድር አመቻችልነ

  • @destayoutube
    @destayoutube 5 месяцев назад +1

    ውሸት